እናም የአላማችን (የስራችን ስያሜ ) ላሁኑ እኔ ያልኩት ""የኛ ሚና (women's role)"" የሚል ነው አንተ ሳይቶችን ስተከፍት እነሱ ስያሜችሁን ለሁሉም ግልፅ እና በቀላሉ እንዲያገኙት ስያሜውን አስተካክሉት ብለዋል

ስለዚህ እስኪ ደስ ያለህን ከበፊቱ ስያሜ ጋር የተቀራረበ ለስራችን አዋጭ የሆነ ብለህ የምታስበውን መርጠህ አድርግበት